Mizizi - Righa from Mestawet | መስታወት by KEMI
Tracklist
| 7. | Mizizi - Righa | 3:38 |
Lyrics
Music..............
የህይዎት ስሮችን ዛሬ ለመገንባት ጊዜ ሰጥቶ ቃሉን መስማት
እግዚአብሄርን ለማዎቅ ጊዜ መውሰድ ከክርስቶስ አካል ጋራ መወዳጀት
ሰው ብዙ ልብ ቸይልም ስር ከስር ስለሆነ የሁሉ መገኛ መሰረት እንደሆነ
ሰው የመሰለውን የሚያደርግበት ጊዜው ይመስላል ዘመነ መሳፍንት
ንጉስ ሳይኖር መመራት በመከዋንንት የህዎት ስራችን መሰራት ካለበት
ላማረ ፍሬያችን ከተጨነቅንበት ይሻላል ቆም ብሎ ማሰብ ለመሰንበት
ስር እንስደድ ዛሬ በቃሉ ወተት የሚታየው ሁሉ ይሻራል ተስፋ ላለው
ብርሀን ይወጣል ዛሬ ስር ካለው ነገ ይበቅላል ሰውን ያስገርማል ታሪክ ይሰራል
I AM ROOTED
..................................
Credits
from Mestawet | መስታወት,
track released September 22, 2020
Thank you Righa for the amazing collaboration from Kenya.
Thank you Righa for the amazing collaboration from Kenya.








